ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ ፈርኒቸር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ

ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጹ የቢሮ ፈርኒቸር በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

.

የፈርኒቸር ዓይነት

ብዛት

የዋስትና መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ ቁጥር

ምድብ 1

1

Managerial L-Shape Table (180*90*75)

55

25,000.00

መስከረም 15/2018 .ከቀኑ 4:00

//ግጨ//2025/26/06

2

Office Table (160*80*75)

49

15,000.00

3

Office Table (120*80*75)

170

40,000.00

4

Coffee Table (120*60*45)

53

15,000.00

5

Coffee Table (60*60*45)

78

15,000.00

6

Customer Standing Table

49

15,000.00

ለሁሉም ጠረጳዛዎች የሚወዳደር ተጫራች ማስያዝ ያለበት የዋስትና መጠን

120,000.00

ምድብ 2

1

Managerial high back swivel chair

25

20,000.00

መስከረም 15/2018 .ከቀኑ 4:30

//ግጨ//2025/26/05

2

High Back Swivel Chair

41

20,000.00

3

Medium Back Swivel Chair

206

75,000.00

4

Guest chair without arm

233

30,000.00

5

Linked Guest Chair (Three Seater)

76

40,000.00

6

Guest chair with arm

208

55,000.00

ለሁሉም ወንበሮች የሚወዳደር ተጫራች ማስያዝ ያለበት የዋስትና መጠን

200,000.00

2.ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ  የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወርቀት፣ የታክስ ከፋይነት የምስክር ወርቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የቴክኒክ ሰነድ እና የዋጋ ሰነድ አንድ በዋና እና አንድ በኮፒ በተለያዮ ፓስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ጨረታው መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከተዘጋ ከ30 ደቂቃ በኃላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

6. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ብርሃን ባንክ አ.ማ.
ሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ
ሰልክ ቁጥር 011 650 7422/011 663 2097


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *