Your cart is currently empty!
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረትቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::
4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::
5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል::
7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
1 |
ገዛኸኝ ገብረመድህን |
ገዛኸኝ ገብረመድህን |
ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ |
240 ካ.ሜ
|
ንግድ
|
መ-86/1779/2000 |
3,950,000.00 |
መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
2 |
ገዛኸኝ ገብረመድህን |
ገዛኸኝ ገብረመድህን |
ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ |
446.875 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
265/77-23/2015 |
2,500,000.00 |
መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
3 |
ለምለም ከበደ |
ተካልኝ አሸናፊ |
ቦንጋ ከተማ 01 ቀበሌ |
500 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
412/GT-178 |
1,000,000.00 |
መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
4 |
አዱኛ እሸቱ |
ዉብአየሁ መላኩ |
ቦንጋ ከተማ 03 ቀበሌ |
325.87 ካ.ሜ |
ንግድ
|
292/GW-128/2011 |
3,000,000.00 |
መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
5 |
ሳዳም መሃመድ |
በዕዉቀቱ በለጠ |
ቴፒ ከተማ ሠላም ቀበሌ |
157 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
7213/582/2003 |
850,000.00 |
መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
6 |
ሳዳም መሃመድ |
አዱኝ ቢሻነዉ |
ቴፒ ከተማ 03 ቀበሌ |
300 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
5023/544/2001 |
1,600,000.00 |
መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
7 |
ደጀን መንግስቴ |
ደጀን መንግስቴ |
ሚዛን አማን ከተማ ኮሞታ ቀበሌ |
297 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
1799/08 |
1,700,000.00 |
ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
8 |
ምትኬ ተክሌ |
ምትኬ ተክሌ |
ሚዛን አማን ከተማ ሻሸቃ ቀበሌ |
450 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
2024/08 |
3,800,000.00 |
ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |