-
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው ድርጅታችን ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ/የተወሰነ የግል ማህበር ለሥራ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተቃጠለ ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 30, 2026) ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ የግል ማህበር MIDROC Construction Ethiopia PLC Document No: MCE/FORM/5/348 አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው ድርጅታችን ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ የተወሰነ የግል ማህበር ለሥራ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተቃጠለ ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በዚሁ መሠረት፡- 1. ተጫራቾች አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08…
-
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 30, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ሀገር በቀል የማህበረሰብ ማህበር ሲሆን ፣ ማህበሩ ቀደም ሲል ሲገለገልባቸው የነበሩ እና አሁን በማህበሩ አገለግሎት ላይ የማይውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም እቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም…
-
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 08/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል የቧንቧ እቃዎችን) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፦…
-
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የም/ዘ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ01/2019 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።…
-
የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/173737 በ09/08/2018ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/177443 በ15/10/2018ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሰፈረ ገነት ጋራ መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሰ/ቁ.ኮድ3-8505አ.አ ሞተር ሳይክል የሐራጅ መነሻ…
-
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ደንብ ማስከበር አገልግሎት የተለያዩ የተወረሰ ንብረትና የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሽያጭ መለያ ቁጥር 01/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ደንብ ማስከበር አገልግሎት የተለያዩ የተወረሰ ንብረትና የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ተጫራቾች ጨረታውን በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ማለትም ከ 20/01/2019 እስከ 22/01/2019 ዕለት አንስቶ /ተከታታይ ለ3/ሶስት የስራ ቀናት…
-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የዳልጋ ከብት ቆዳ፣ የበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ…
-
በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be'kur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሁሉም ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ። 1. ማንኛውንም ተጫራች የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉበትን መረጃና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)፣ ተመዝጋቢ ሠርተፊኬት፤ በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ። 2. ማንኛውም ተጫራች የምግብ እህሉን…
-
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች እና ሰብል መሸጥ ይፈልጋል
Be'kur (Sep 28, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 2. ሰብል ሸያጭ ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ። በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር…
-
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የም/ዘ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ01/2019 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።…
-
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ…
-
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/111 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት 1 ሽሙ…
-
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ…
-
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: 2. ተሸከርካሪዎቹን ፤ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን ለመግዛት በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በቅድሚያ…
-
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል
Reporter (Sep 27, 2026) እርማት፡- መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ገዜጣ ቅጽ 32 ቁጥር 2752 ገጽ 30 ላይ ባንካችን በወጠው የሐረጅ ማስተወቂያ ተራ-ቁጥር 10 ላይ የተበደሪው ስም አቶ ደረጄ ወርቅ ተብሎ የተገለጸው ደረጄ ወርቅናህ ተብሎ እንዲነበብ፣ እንዲሁም በተረ-ቁጥር 9 ለይ የተገለጸው የዱቄት ማምረቻ ማሽናሪዎች በተረ-ቁጥር 2 ላይ በተገለጸው ፈብርካ ሕንጻ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን…
-
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ የግል ማኅበር ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ጀሊዮን መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ፤ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ደሊዮን መለዋወጫዎች እና አንድ ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ የግል ማኅበር ኦርጅናል አዳዲስ የግሬደር፣ የዶዘር፤ የኤክስካቫተር፣የገልባጭ ፎቶንና የሎውቤድ የገልባጭ ሲኖ እና የገልባጭ ጀሊዮን መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ቀላል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ…
-
እናት ባንክ አ.ማ. ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ እባ/ንማ/01/2018 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ ከታች በቀረቡት ዝርዝር ማብራሪያዎች መሰረት በድርድር ሽያጩ እንዲሳተፉ ይጋብዛል። ተ.ቁ…
-
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- አ/ክ/ከ/መ/ን/አ/ጽ/ቤት/404/01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል/ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎታቸውን የጨረሱና የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1. የተሰባበሩ ወንበሮች፤ የፕላስቲክ በሮች፤ መስታውቶች፤የእንጨት በሮች፤ተለጣፊ የፕሮሰንት ማቀፊያ፤የእጅ መታጠቢያ ሲንክ፤የቁም ሽንትሲንክ፤ስብርባሪ ጠረጴዛ፤የ1ለ5 ጠረጴዛ…
-
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች፡- 1. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 4፣ የቤ.ቁ1057 የኢትዮጵያ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ መግቢያ ፊት ለፊት ወደ ችሎት…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች ፤የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች…
-
የተለያዩ ያገለገሉ የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 147762 በ28/11/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤ.ቁ አዲስ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ መነሻ 739,025 (ሰባት መቶ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ…
-
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites bids for the sale of disposed assets divided into five lots.
Fortune (Sep 27, 2026) INVITATION TO BID SALE OF DISPOSAL OF IT EQUIPMENT, OFFICE FURNITURE AND TENTS REF# PRO32-3-118-SCMS/19-4-8 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites interested bidders to participate in a closed bid exercise for the sale of Lot 1 – Computer Equipment: This lot comprises 355 laptops, 30 CPUs/system units, 128 monitors, 30…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች በድርድር ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሁለተኛ ደረጃ ድር ድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ ለዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር በኪራይ አስተላልፎለት የነበረው ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ተከራዩ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት የሚጠበቅበትን የማሽን ኪራይ ከፍያ በወቅቱ መከፈል ባለመቻሉ ባንኩ በካፒታል ዕቃ ንግድ…
-
Waldaan Akisiyoona Maayikiroo Faayinaansii PIIS Konkolaataa/Baajaajii/Forsii Wabiidhaan qabsiisee liqeesse (kan gabatee armaan gadii keessatti caqafame) haaluma Labsii Lakk- 1147/2011 heyyamini kennameeniin akkuma jirutti caalbaasii ifa ta’een gurguruu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2ttaa Waldaan Akisiyoona Maayikiroo Faayinaansii PIIS Waldaan Akisiyoona Maayikiroo Faayinaansii PIIS Konkolaataa/Baajaajii/Forsii Wabiidhaan qabsiisee liqeesse (kan gabatee armaan gadii keessatti caqafame) haaluma Labsii Lakk- 1147/2011 heyyamini kennameeniin akkuma jirutti caalbaasii ifa ta’een gurguruu barbaada. T.Lakk. Damee Dhaabbata Liqeessaa Maqaa qabsiisee Liqeeffataa Maqaa nama qabeenyicha…
-
Baankiin Sinqee W.ATiraaktara, Modela 5075E, bara omishaa 2024 A.L. A gurguruu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Baankiin Siinqee Lakk.BS/DLF/02/2019 Baankiin Sinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk. 1147/2011 tiin kennameefiin caalbaasiidhaan gurguruu barbaada Maqaa Liqeeffataa Maqaa waldaa qabeenya wabummaan qabsiisee Damee Liqeessa Ibsa qabeenya caalbaasiif dhiyaate Ka’umsa Caalbaasii Qarshiidhaan Guyyaa Caalbaasiiin itti gaggeeeffamu Marsaa Caalbaasii ba’e …
-
Aanaan Akaakoo Mana Abbichuu qabeenya Aanichaa kan ta’e,Baargamoo Zoonii dhamotaa keessatti ballina lafa heektaara 10 ol irratti argamu caalbaasiidhaan Wal-dorgomsiisee gurguruu barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Baargamoo Aanaan Akaakoo Mana Abbichuu qabeenya Aanichaa kan ta’e,Baargamoo Zoonii dhamotaa keessatti ballina lafa heektaara 10 ol irratti argamu caalbaasiidhaan Wal- dorgomsiisee gurguruu waan barbaaduuf namoonni ulaa argaam gadii guuttan dorgomuu ni dandeessu. Ulaagaalee dorgommii 1.Heeyyama daldalaa bara 2018 kan haaromfate 2. Lakk.TIN kan qabu 3. Kabchiisa caalbaasii…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/002/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮች ሪጅን ስቶር በቁጥር 17 በላይ 50,000.00 ጥቅምት 4 ቀን 2019…
-
The Development Bank of Ethiopia is selling two properties acquired from defaulters.
Ethiopian Herald (Sep 25, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it has acquired from a defaulter pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019. S.N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property Location Type of Property Plot size (In ha or m2 Level…
-
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሴ ፈርጉሰን እና የፐርኪንስ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃለይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፡- 1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል። 2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት…
-
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ኦግዲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዘ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ የበቆሎ…
-
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር መጋዘን/ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና በፍርድ አፈጻጸም ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ. የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ያለውን የፍትሐ ብሔር አፈጻጸም ክርክር በተመለከተ፤ በይዞታ ካርታ ቁጥር BMG/K/L/TA/2014 የሚታወቀው እና GMZ የተባለው መጋዘን ወይም ንብረት ይህ ፍርድ ቤት በሐራጅ መሸጥ ስለሚፈልግ፤ የመነሻ ጨረታ ዋጋው 68,348,385 (ስልሳ ስምንት ሚሊዮን ሦስት መቶ አርባ…
-
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites bids for the sale of disposed assets divided into five lots.
2merkato.com (Sep 25, 2026) INVITATION TO BIDSALE OF DISPOSAL OF IT EQUIPMENT, OFFICE FURNITURE AND TENTSREF# PRO32-3-118-SCMS/19-4-8 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites interested bidders to participate in a closed bid exercise for the sale of Lot 1 – Computer Equipment: This lot comprises 355 laptops, 30 CPUs/system units, 128 monitors, 30 iPads/tablets, 19…
-
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም የንብረት አድራሻ የንብረት ዝርዝር የቦታ ስፋት (በሄክታር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) የጨረታ ሁኔታ …
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 05/2019 ትራንስፎርመር 50ኬቪኤ 33 ኬቪ በሽያጭ ለማስወገድ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት የትራንስፎርመር አምራች ወይም የብረታ ብረት አቅላጭ መሆናቸውን እና ተዛማጅነት ያለው ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ለሚችሉ ብቻ መሆኑን እየገለፅን፤…
-
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን እቃዎች በቀን 19/01/2019 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት…
-
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 22/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም:- 2. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች…
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -8/2019 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ የሞባይል ከቨር፤ የሞባይል ቻርጀር፣ ማስቲካ፣ ላፕቶፕ፣ የባጃጅ ጎማ፣ modified epoxy risen anchoring HM-500 390ml፣ structural airing adhesive HM120ml፣ carbon fiber impegnated 20kg adhesive HM-180c3p እና structural repairing esive HMM120ml Hm-180ce/20kg በግልፅ እንድሁም…
-
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት በተጫራች ስም የማይመለስ…
-
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ ተ.ቁ. የማሽኑ ዓይነት ሞዴል ሲሪያል ቁጥር 1 ዶዘር (CAT) D8R 9EM06860…
-
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ ብዛት 189 ኩ/ል፣ ሎት 4. ጓያ ብዛት 621 ኩ/ል፣ ሎት 5. ስንዴ ብዛት 274 ኩ/ል፣ ሎት 6. ምስር ብዛት 25 ኩ/ል በድምሩ 3539 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Be'kur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ…
-
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-02/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት ጅባት ጌዶ ድስትሪክት፤ ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራሙልታ እና ጀርሶ ጉርሱም ዲስትሪክቶች ፤ ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ስግሞ ሰጠማ እና በቢያ ፎላ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፤ በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ቄለም ወለጋ እና…
-
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ስዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 18/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም 1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተር ሳይክሎች እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም…
-
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ መስከረም 19/01/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም፡- 1. አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ…
-
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ…
-
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 07/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፤ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ…
-
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በፋብሪካው ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ክፍል 1 ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በፋብሪካው ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የተረፈ ምርቶቹን አይነት እና ዝርዝር ስፔስፊኬሽን…
-
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/10/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሀ-ሕንጻ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ ይዞታው ጠቅላላ ስፋት ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታው ልዩ ስም 1 G+4…
-
አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም የንብረት አድራሻ የንብረት ዝርዝር የቦታ ስፋት (በሄክታር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) የጨረታ ሁኔታ የጨረታ…
-
ዘምዘም ባንክ አ/ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የመያዣ ሰጪ ስም የካርታ ቁጥር ቤቱ የሚገኝበት ቦታ የቦታው ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው 1 አቶ በለጠ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታውስፋት (ካ.ሜ) የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት 1…
-
ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በመጋዘን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች የጨረታ ማስታወቂያ አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ኩባንያችን በመጋዘናችን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ የቦሽ፣የሬኖልት፣ቦማግ) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ…
-
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡- 1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡ 2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000.00 (አንድ መቶ ሽ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤ 3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን…
-
አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ። የስራው አይነት የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት…
-
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና…
-
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የለማ የመንግስት ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Sep 19, 2026) ሶስተኛ ዙር የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በቁጥር 241/228/2018 እና በቀን 11/6/2018 ዓ.ም በካምባ ከተማ በላገፉ ቀበሌ ልዩ ስም የለለ ደን የሚባል ቦታ የሚገኘዉ የለማ የመንግስት ደን ከዋናዉ አስፓልት መንገድ እስከ የለለ ችግን ጣቢያ ድረስ 300 ሜትር መኪና የምያስገባ ጠጠር…
-
Alsam Dima Industry Center is inviting eligible bidders for the sale of used spinning section machinery, weaving section machinery, and fabric dyeing machinery through an open competitive bid.
Fortune (Sep 20, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT Alsam Dima Industry Center wishes to sell used spinning section machinery, weaving section machinery, and fabric dyeing machinery through an open competitive bid. Accordingly, we request eligible bidders to participate by fulfilling the following tender requirements. For further clarification, you may inquire using the telephone numbers listed below. Category…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-05/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት የሚወገደው ንብረት አይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ኮተቤ ጋራዥ በቁጥር 22 የጨረታ መነሻ ዋጋውን 20% መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንስ/ግጨ-06/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታው መዝጊያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀን 1 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት በቁጥር …
-
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስተወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWELBB/GuB2/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት የኦሮሚያ ደንና ዱር…
-
አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ፡፡ የስራው አይነት የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀንና…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 09/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ…
-
ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የስጋ ተረፈ ምርት ዓይነት መለኪያ 1 የበሬ ቁርዝ በቁጥር 2 ሸሆና በቁጥር 3 የጭራ ፀጉር በቁጥር 4 የፍየልና የበግ…
-
የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በዞኑ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እና ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ መሀል በደገና ቀበሌ የጉጫ ኮንፓርትመንት ሰው ሰራሽ ደን 8.09 ሄክታር እና 350.5 ሜ/ኩ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በዞኑ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እና ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ መሀል በደገና ቀበሌ የጉጫ ኮንፓርትመንት ሰው ሰራሽ ደን 8.09 ሄክታር እና 350.5 ሜ/ኩ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡- በዚሁ መሠረት፦ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይነት መለያ…
-
The Development Bank of Ethiopia is selling two properties acquired from defaulters.
The Reporter (Sep 19, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it has acquired from a defaulter pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019. S.N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property Location Type of Property Plot size (In ha or m2 Level…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-07/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን 3 PLY TOP CORRUGATED CARTON BOX PRINTED AND 5-PLY BOTTOM CORRUGATED CARTON BOX: HAIR…
-
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፤ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት እቃ የቤት ማስዋቢያ፤ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በሰጨረታ የቀረቡትን አቃዎች በ12/01/2019 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር…
-
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔር ፓርት ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት ዕቃው ያለበት ቦታ 1 የፅዳት ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ ዕቃ መጋዘን 2 አልባሳት…
-
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አድስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም፦ 1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት ኪራይ ለመክፈል ባለመቻሉ በባንኩ ስም ተመዝግበው ደንበኛው ተከራይቶ የነበረውን እና ባንኩ ከተከራዩ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎች በሊዝ አዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በተሻሻለው የካፒታል ዕቃ ኪራይ አዋጅ ቁጥር…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።…
-
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሊያሟሉ የሚችሉ ፈላጊዎች መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)፤ በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ወንድ፤ ጋር ማቅረብ የሚችል የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል እንዲሁም ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. ላወጣው ሃራጅ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል
Reporter (Sep 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ የማሺነሪው አገልግሎት እና መገኛ አድራሻ ማሽነሪው ኣይነት ኢንቮይስ ቍጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጃ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት 1 አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ…
-
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2019 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ኢምፒቲ ኮንቴይነር ማንሻ ማሸኖችን፤ የተርሚናል ትራከተሮችን፤ ሪችስታከሮችን፤ የማሽን ሞተር ፓርትን፤ የማሽን ጊርቦከስ ፓርትን እና የማሽነሪ አታችመንት የሆኑ ፔፐር ሮል ክላምፕ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡…
-
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ኮምፒውተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሰጠ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ አሰምብሊንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/785 በ25/9/2018ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር አዲስ በተከሳሽ ህንጻ ውስጥ የሚገኙ ኮምፒውተሮች ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ ፕሪንተሮች የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 802,500 (ስምንት…
-
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት በተጫራች ስም የማይመለስ 100(አንድ…