አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ባንክ . ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቶቹን እንዲገዛ ተጋብዟል።

.

የተበዳሪዉ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር

የቦታዉ ስፋት በካሬ ሜትር

የጨረታዉ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ

ጨረታ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከናወነው

ከተማ

/ከተማ እና ወረዳ

1

ምስክር ብረታ ብረት እና እንጨት ስራዎች .የተ.የግ.ማህበር

ምስክር ብረታ ብረት እና እንጨት ስራዎች .የተ.የግ.ማህበር

ተክለሃይማኖት

በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ህንጻ

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ / ወረዳ 10

044646

1000 .

12,519,431.06

ንብረቱ በሚገኝበት

መስከረም 29 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4.00- 6.00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ሀማይ ሳሙና ማምረት .የተ.የግ.ማህበር

አቶ ድንበሩ ስዩም

ደብረማርቆስ

መኖሪያ ቤት

አማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ

ቀበሌ 07

K/82731

250

2,580,543.23

ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ህንጻ ላይ በሚገኘው አዲስ ባንክ . ዋና /ቤት

መስከረም 29 ቀን 2018 ከሰዓት 8.00-10.00 ሰዓት

ሁለተኛ ጊዜ

3

ለሸንቁጤ ጋርመንት .የተ.የግ.ማህበር

አቶ ሸንቁጤ አለማየሁ

ሳሪስ

መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ

/ላፍቶ /ከተማ

14086/21678/01

320 .

3,875,527.79

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

መስከረም 30 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት

መጀመሪያ ጊዜ

  • ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ መመዝገብ እና ጨረታውን ማከናወን ይችላሉ።
  • ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል:: ጨረታው አስያዦች ወይም ተበዳሪዎች እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም የሚከናወን ይሆናል።
  • የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል::በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  • /የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም /ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
  • የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል::
  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ / ሕግ አገልግሎት በስልክ ቁጥር 0115 571 934 ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ 0118 276 004 ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ 058 178 5045 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

አዲስ ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *