Your cart is currently empty!
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/ማረሚያ አውጥቷል
Reporter(Sep 03, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/ማረሚያ
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት ለብድር መያዣ ያደረገውን ንብረትነቱ የአቶ አንዋር አረጋ የሆነ እና የሠ/ ቁጥሩ E.T A-22026 ተሸከርካሪ በጨረታ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 8 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ ጨረታ የሚካሄድበት ቀን መስከረም 9 ቀን 2018 ዓም ሲሆን ሰዓት ያልተጠቀሰ በመሆኑ የጨረታው ሰዓት ጠዋት ከ4፡00-6፡00” ተብሎ እንዲነበብ እርማት የተደረገበት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68ac5d460a538a7ecb000001