Your cart is currently empty!
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የመጀመሪያ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
|
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ |
የካርታ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
||||
ከተማ እና ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
|||||||
1 |
አደብ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር |
አቶ ታዘበው አቢታ በዛ እና ወ/ሮ አበባ በላይ መኮንን |
አ.አ ፣የካ ክ/ከተማ |
11 |
አዲስ |
879.50ሜ.ካሬ
|
AA00005 1105871 |
ለንግድ አገልግሎት የሚውል B+G+8 ህንጻ |
ብር 185,357,627.42(አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺ ስድስት መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ42/100) |
ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጠዋት 3.30-5.00 |
ጠዋት 5.00-5.50 |
2 |
አደብ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር |
አቶ ንግሩ ሙሉዓለም ኪዳኑ |
አ.አ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ |
12 |
አዲስ |
175 ሜ.ካሬ |
AA0000 81202365 |
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+2 ቤት |
ብር 20,559,087.28 ሚሊዮን አምስት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሺ ሰማንያ ሰባት ብር ከሃያ ስምንት ሳንቲም |
ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከሰዓት 7.30-9.00 |
ከሰዓት 9.00-9.50 |
3 |
አቶ ደረጀ ሀብታሙ ዘለቀ እና ወ/ሮ ምስራቅ ጌታቸው ኃይሌ |
አቶ ደረጀ ሀብታሙ ዘለቀ እና ወ/ሮ ምስራቅ ጌታቸው ኃይሌ |
አ.አ የካ ክ/ ከተማ |
05 |
አዲስ |
678 ሜ.ካሬ |
የካ/255409/13 |
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል 2B+G+3 |
ብር85,548,622.17( ሰማንያ አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ አርባ ስምንት ሺ ስድስት መቶ ሃያ ሁለት ብር ከ17/100 |
ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጠዋት 3.30-5.00 |
ጠዋት 5.00-5.50 |
የሐራጅ ደንቦች፡–
1. ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት( UnConditional Bank Guarrente) በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ የባንክ ዋስትና ሰነድ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
2. አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው::አሽናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው::ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ሰነድ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ::
3. ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ/ የባንክ ዋስትና ሰነድ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው::
4. ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ፣ ያልተከፈለ የሊዝ ውዝፍ ክፍያን ጨምሮ ፣የንብረት ግብር ወዘተ ካለ እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል::
5. ከላይ የንብረቶች ዝርዝር በቀረበበት ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለፀው ህንጻ ላይ የጨረታ አሸናፊው ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል ግዴታ አለበት::
6. የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል:: ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ የተቀመጠውን ግዴታ እና ሌሎች ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም::
7. የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም::ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል::
8. ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል::
9. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋተራ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18 ኛ ፎቅ ላይ ነው::
10. ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ::
11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ዘመን ባንክ አ.ማ.
Mexico, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia