የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ

  • 1.የፅዳት ዕቃዎች
  • 2 ላቡራቶሪ ሬኤጀንት
  • 3.የእስተሽነር ዕቃዎች ግዥ
  • 4 የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች
  • 5.ፈርኒቸር ዕቃዎች
  • 6. የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች
  • 7. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • 8. የውሃ ዕቃዎች
  • 9.መድኃኒት
  • 10 ህትመት
  • 11 ኦክስጅን መሙላት

ከላይ በዝርዝሩ በተቀመጠው ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለምፈለግ ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የቫት ተመዝጋብ የሆኑ፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምችሉ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ መግዥያው 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ ስሆን የጨረታ ማስከበሪያ cpo 20,000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ በሆስፒታሉ ስም ማሰራት አለባቸው፡፡

የጨረታ ሰነድ በሰም ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋናንሻልና ቴክኒካል ተብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ CPO ያለበት ፖስታ ለብቻ መኖር አለበት፡፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ ተከታታይ በስራ ቀናት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑንና በ16 ቀን ጠዋት 300 እስከ 10፡00 ሰዓት በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዥና ክፍያ ክፍልቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድያስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ብገኙም ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጎጉልም፡፡መ/ቤቱ የተሻለ ዜደ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡-046 229 0361/ 09 09 70 86 28/ 09 16 83 64 97/ 09 24 30 20 87

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል