የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር፡01/2018

የሽመልስ ሀብቴ 2 ደረጃ /ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን

  • ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣
  • ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት 3 የደንብ ልብሶች፣
  • ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች፣
  • ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ሎት 7 የላብራቶሪ እቃዎች እና የማስተማሪያ ኬሚካሎች፣
  • ሎት 8 የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች፣
  • ሎት 9 ምንጣፍ እና መጋረጃ፣
  • ሎት 10 ለሕፃናት ማቆያ ክፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና
  • ሎት 11 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች፡

1. በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብር 8,000 ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን CPO ኦርጅናል ሰነድ የታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ መካተት ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በላይኛው ግቢ በት/ቤቱ ሂሣብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 ሁለት/ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋ 15 % ቫትን ጨምሮ በመሙላት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በማህተም በማረጋገጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 10 ቀናት 1130 ሰዓት ድረስ በዚሁ በታሽገው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

8. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀለት 7ኛው /ከሰባተኛው/ ቀን ቀጥሎ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡

9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አድራሻ፡ገነት ሆቴል ጀርባ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የሽመልስ ሀብቴ 2 ደረጃ /ቤት