የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት / እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ / ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 09287 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር መ/ልሊ/3642 በቤትና ይዞታ በመነሻ ግምት ብር 102,009,568.50 /አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን mዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከሃምሳ ሳንቲም በሆነ ዋጋ በሐራጅ ሽያጭ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ መስከረም 27 ቀን 2018 . በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል። ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 300 እስከ 400 ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቾች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን፤ ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 410 እስከ 510 ባለው ጊዜ ይከናወናል። በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፈበትን ገንዘብ በ1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስያዝ አለባቸው። ቀሪውን 3/4 ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሄደ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

ይህንን ማድረግ ካልቻሉ ንብረቱ 2 የሐራጅ ሽያጭ ሲከናወን ዝቅተኛ ዋጋ ካስመዘገበ ልዩነቱ እና ጨረታውን ወጪ ለመሸፈን የሚግደድ ይሆናል።

የድሬዳዋ ምድብ የፌ////ቤት

1 /ብሔር ችሎት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *