የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከታች በዝርዝር የተገለጹ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡

1. ተጫራቾች የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች በአቅራቢነት መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከታች በተገለጸው መጠን መሰረትበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ’’ ስም በተሰራ .. ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

.

የዕቃ ግዥው አይነት

ዥው ምድብ

ዥው ሎት ምድብ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር

የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 1

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

2

የስፖርት ቁሳቁስ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 2

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

3

የስፖርት ሽልማት ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 3

100,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

4

የስፖርት መስሪያ ማሽን ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 4

200.000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

5

የታሸገ ውሃ ግዥ

ዕቃ

ሎት 5

60,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

6

የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 6

120,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

7

የሙዚቃ መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 7

120,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

8

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 8

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

9

የባህል አልባሳት ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 9

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

10

የደንብ ልብስ

ዕቃ

ሎት 10

50,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

11

የተሸከርካሪ ባትሪ ግዥ

ዕቃ

ሎት 11

25,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

12

የተሽከርካሪ ልብስ እና ተያያዥ አገልግሎቶች

ዕቃ

ሎት 12

40,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

13

የህትመት አገልግሎት ግዥ

አገልግሎት

ሎት 1

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

14

የጋራዥ አገልግሎት ግዥ

አገልግሎት

ሎት 2

60,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

15

የድንኳን፤ ዲኮር እና ተያያዥ አገልግሎቶች

አገልግሎት

ሎት 3

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

16

የኤቨንት/ኩነት/ አገልግሎት

አገልግሎት

ሎት 4

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

17

የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት

አገልግሎት

ሎት 5

30,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለእያንዳንዳቸው በመክፈል ከቢሯችን ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአዲሱ ህንጻ 4 ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አሟልቶ ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው አየር ላይ በዋለ ለዕቃ ግዥ 11ኛው የስራ ቀን 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው እለት ከጠዋቱ 430 እንዲሁም ለአገልግሎት ግዥ 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው እለት ከሰዓት 930 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

9. የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለአሸናፊዎች 7 ቀን በኋላ ይመለሳል፡፡

10. የጨረታ አሸናፊው በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሁፍ በተገለጸ 7 /ሰባት/ ቀናት በኋላ አስፈላጊውን የውል ማስከበሪያ ገንዘብ በመያዝ ወዲያውኑ ወደ ስራ ክፍሉ መጥቶ ውል መፈረም አለበት ይህ ባይፈጸም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው .. ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡

11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማስታወሻ

  • አንድ ሰነድ የሚያገለግለው ለአንድ የሎት አይነት ብቻ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 011 812 0778 

አድራሻ፡ፍላሚንጎ ምርጫ ቦርድ አጠገብ // ህንፃ ላይ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ