የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያየ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ /ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስርያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል 2018 . በመደበኛ በጀት

  • የተለያየ የደንብ ልብስ
  • የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣
  • የፅዳት ዕቃዎች፣
  • ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ አሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር

የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም፡

  1.  በዘርፉ ህጋዊ የተደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚትችሉ።
  2. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት /Tin number/ አብሮ ማያያዝ የሚችሉና
  3. 200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ የገላ ጉዳ ወረዳ ገንዘብ//ቤት ቢሮ 02 በማቅረብ የማይመለስ 250/ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር በመክፈል ይህ መስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ / ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው ይህ መስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ 16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 የጨረታ ሳጥኑ በዚያው ቀን 430 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ሆኖም የመክፈቻ ዕለት በዓላት ላይ ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለሞሉት ለጠቅላላ የጨረታ መጠን 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ የተጫራቾችን መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ 09 16 11 35 32 መደወልና መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ ገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ //ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። በጨረታ አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውስጥ ካስገቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሙሉ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ /ከተማ

የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ /ቤት