የጉንቸሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ያወጣው ጨረታ ላይ ማስተካከያ አድርጎብታል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ማረሚያ

ነሐሴ 30 ቀን 2017 / በወጣው /ዘመን ገፅ 31 ላይ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 2196/24/17 በጉራጌ ዞን የጉንቸሬ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 / በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ጨረታው 30/12/17 ቀን ጀምሮ እስከ 10/1/18 800 ሠዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ የሚለው በትክክል ሳይወጣ ስለቀረ በዚህ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68baa5be0a538ae980000001