Your cart is currently empty!
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማና ባትሪ አቅሪቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/75eadb88-08e9-49e6-95f2-d332e1005b6c/open
Invitation to Bid
ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ አቅሪቦት
Procurement Reference No: SU-NCB-G-0014-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 103101000 Title: Heavy Vehicle Spare part
- Code: 103103000 Title: Vehicle Tyres & inner Tube
- Code: 103107000 Title: Battery
Lot Information
- Object of Procurement: ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ አቅሪቦት
- Description: ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ አቅሪቦት
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Sep 24, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 27, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 27, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
|
Legal Qualification |
|
| Factor |
Criteria |
|
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
|
የጥቅም ግጭት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ |
|
ዜግነት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው |
|
ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ |
|
የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
|
የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ |
|
የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ |
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ |
|
Technical Qualification |
|
|
Factor |
Criteria |
|
የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ |
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ |
|
የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ |
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ 30 ቀን መግለጫ ፡፡ |
|
ጥራት ላይ መሠረት ያደረገ መረጣ |
ተቋሙ ካለበት የአየር ፀባይ፤ስራ ጫና የመንገድ አይነትና ሁኔታ በመመልከት አቅርቦቱን ጥራት ላይ መሠረት ያደረገ መረጣ ያደርጋል ተመሳሳይ የጎማ አይነቶች በዋጋ የሚወዳደሩ ይሆናል ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ዝርዝር መግለጫዎችን በሚገባ መግለጽ ይኖርባቸዋል:: ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: |
Bid Security Amount: 100,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security Form For Local Bidders:
Notice:
- Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Address:
- Procuring Entity: Samara University
- Country: Ethiopia
- Town: Samara
- Street: Samara
- Room Number: 18
- Telephone: +25133667828
- Email: psd@su.edu.et
- Po Box: 132
- Fax: 132