Your cart is currently empty!
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/94564783-666f-45b3-831d-502eddfbbfb5/open
Invitation to Bid
Lot 5 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች
Procurement Reference No: SU-NCB-G-0017-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 42180000 Title: የታካሚ ምርመራ እና የክትትል ምርቶች
- Code: 42141504 Title: Medicated applicators or absorbents or swabstick
- Code: 42141600 Title: Patient care and treatment products and supplies
- Code: 42141700 Title: Patient care and treatment products and supplies
Lot Information
- Object of Procurement: Lot 5 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች
- Description: ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 የተማሪዎች ክልኒክ ህክምና መርጃ መሳሪያዎች ግዥ
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Sep 23, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 26, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 26, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
|
Legal Qualification |
|
| Factor |
Criteria |
|
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
|
ዋስትና |
ዋስትና፤-1አመት ዋስትና መስጠት |
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል። |
|
የጥቅም ግጭት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣ |
|
የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ |
|
የታደሰ የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣ |
|
የጋራ ማህበር |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲቀርብ፣ |
|
ዜግነት |
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ |
|
ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ |
|
የማቅረቢያ ጊዜ |
የማቅረቢያ ጊዜ፤የገጠማ አገልግሎት የገጠማ አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው ሙሉ የሚያስፈልገውን ኬብል፤ብሬከርና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገጠማና ሙከራ አድርጎ ማስረከብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከፈፀሙ በ10ቀናት ውስጥ የማቅረቢያ ጊዜ;-30 ቀን ማረጋገጫ መስጠት |
|
የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ |
የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ |
Bid Security Amount: 150,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security Form For Local Bidders:
Notice:
- Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Address:
- Procuring Entity: Samara University
- Country: Ethiopia
- Town: Samara
- Street: Samara
- Room Number: 18
- Telephone: +25133667828
- Email: psd@su.edu.et
- Po Box: 132
- Fax: 132