Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል ፣ የተፈጨ ቡና እና ሌሎችም ግብዓቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation for Bid
Lot 50 Procurement of የሻይ ቅጠል ፣ የተፈጨ ቡና እና ሌሎችም ግብዓቶች ግዥ (ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢው አቅራቢዎች)
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0015-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 50 Procurement of የሻይ ቅጠል ፣ የተፈጨ ቡና እና ሌሎችም ግብዓቶች ግዥ (ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢው አቅራቢዎች)
- Description: Lot 50 Procurement of የሻይ ቅጠል ፣ የተፈጨ ቡና እና ሌሎችም ግብዓቶች ግዥ (ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢው አቅራቢዎች)
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Sep 17, 2025, 11:30:00 PM
- Bid Submission Deadline: Sep 18, 2025, 11:28:30 AM
- Terms and Conditions:
- ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
- የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
- በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር የጎደለ ወይም የተሰበረ ካቀረበ አቅራቢው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ሃላፊነቱን ይወስዳል ይመልሳል።
- ዩኒቨርሲቲው ጨረታው ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።