አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ አገልግሎቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተገለፀዉ የስልክ ቁጥር ቅፁን የምታገኙ ሲሆን በአካል ማናገር ለምትፈልጉ ወሰን ሰንሻይን በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. የተሽከርካሪው አይነት – አይሱዙ መኪና፣ ቫን ያለው ከሆነ ኤሲ የተገጠመለት ወይም ስቴንለስ እስቲል የሆነ ከ 3000 ሊትር – 5000 ሊትር መጫን የሚችል ተደራቢ ጃኬት ያለው የሆነ ቢሆን ይመረጣል ተፈላጊ ብዛት – 3 ( ሶስት )
  2. የተሽከርካሪው አይነት – አነስተኛ የጭነት ማመላለሻ ፒካፕ ተፈላጊ ብዛት -2 (ሁለት )
  3. የተሽከርካሪው አይነት – ዶልፊን ቫን የተሽከርካሪው ብዛት – 1 ( አንድ )
  4. መጋዘን ኪራይ ተፈላጊው መስፈርት – ከ 300 ካሬ በላይ የሆነ ቦታ የሀይል አቅርቦት ወይም የራሱ የሆነ ትራንስፎርመር ያለው መኪና መግባትና መውጣት የሚያስችል መሰረተ ልማት የተሟላለት መንገድ ያለው ቢሆን ይመረጣል መጋዘኑ የሚገኝበት ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን ይኖርበታል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 251-920249659/911 70 71 12

በመደወል በቂ መረጃ ማገኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *