-
Ministry of Water and Energy፡ PR FOR 15144
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba5a999c-3d6e-4ea3-89d9-ed84bceca298/open Lot Information Procurement Reference Number: MoWE-NCB-G-0372-2018-PUR Object of Procurement: PRFOR 15144 Description: PRFOR 15144 Award Type: Lot-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ministry of Water and Energy Clarification Request Deadline: Feb 27,…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 01/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም፦ ሎት 1. የጽዳት አገልግሎት/Out source/ ሎት 2. የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቢስ አገልግሎት ሎት 3. የደረቅ ጭነት አገልግሎት ሎት 4. የመኪና ጥገና…
-
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 liters Plastic Tanker supply and installation በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) BID Ref # 0024/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው:: ከ EHF በገኘነው Rapid life-saving integrated response…
-
Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Vehicle
Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/62725a03-3e56-4a22-9abd-1aa56889acbd/open Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0214-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Vehicle Description: Procurement of Vehicle Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Agricultural Authority Clarification Request Deadline: Jun 02,…
-
The Health, Development, and Anti-Malaria Association (HDAMA) invites eligible service providers with the following truck types and capacities to express their interest in transporting health commodities and materials across conflict-affected areas of the Amhara, Oromia, and Benishangul-Gumuz regions.
Reporter (May 31, 2026) HEALTH, DEVELOPMENT and ANTI-MALARIA ASSOCIATION Request for Expressions of Interest: Heavy Freight Truck Providers The Health, Development, and Anti-Malaria Association (HDAMA) is a civil society organization established in 1998 to combat devastating malaria outbreaks. Over the past 27 years, HDAMA has implemented complex, multi-sector, multi-year relief, rehabilitation, and development programs, reaching…
-
በኢትዮጵያ በውሃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የወጣ የአመልካቾች ጥሪ
Reporter (May 31, 2026) AQUA FOR ALL በኢትዮጵያ በውሃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የወጣ የአመልካቾች ጥሪ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ዝግጁ ነዎት? ኑ አብረን እንስራ! ስለ አኳ ፎር ኦል አለማቀፍ ፋውንዴሽን ሲሆን፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ እና የሳኒቴሽን አገልግሎቶች ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል አካታች፣ ተመጣጣኝ እና ዘላቂ በሆነ መልኩ እንዲዳረሱ በትጋት የሚሠራ ድርጅት ነው ስለ መርሃ ግብሩ…
-
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 07/18 ድርጅታችን የገባውን ሽቀጣ ሸቀጥ፣ ስኳር፤ ስሚንቶ እና የኢንዱስትሪ ጨዉ መነሻውን ለሸቀጣ ሸቀጥ አ/አበባ ከሚገነዉ የድርጅቱ መጋዘኖች፤ ለስኳር ከሁሉም የስኳር ኢንዱስትሪ ፋብሪካዎች እና አ/አበባ ከሚገኘው መጋዘኖቹ፣ ለሚንቶ ከሁሉም የስሚንቶ ፋብሪካዎች እና የኢንዱስትሪ ጨው ከዲቼቶ ዶቢ፤ኦሊዳር፣ ሀዬ እና ሀነፍ ጭው ማምረቻ ከሱማሌ…
-
Ministry of Innovation and Technology :የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ
Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0380109-3376-4e14-938a-a5aaf92215b2/open Lot Information Procurement Reference Number: MInT-NCB-NC-0169-2018-PUR Object of Procurement: የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ Description: የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ እና የመኪና ማንሻ (ኪሬን) ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ Award…
-
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services including 10,000 litters Plastic Tanker supply and installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው ከ…
-
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ (መኢኢግ) ኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ፣ የጭነት ትራንስፖርት፣ የፎርክ ሊፍት እና የክሬን ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ/02/2018፣ መኢኢግ/ግጨት/04/2018 1. የግዥ ፈፃሚው ስም:- መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ/መኢኢግ/ 2. የግዥው ዓይነት: ሎት አንድ ፡- የኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ ሎት ሁለት ፦ የጭነት ትራንስፖርት፣ የፎርክ ሊፍት፣ የክሬን ተሽከርካሪ ኪራይ 3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፣ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ…
-
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የፍላጎት ማሳወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውነው የካፒታል ዕቃዎች እና የጭነት መጓጓዣ ሥራ ብቁ እና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሸከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል። 1. የአገልግሎቱ ዓይነት፡ የደረቅ ጭነት ድንበር ተሸጋሪ መጓጓዣ 2. ተጫራቾች…
-
Kegna Beverages S.C. would like to invite eligible and reputable companies for dry freight transportation service
Addis Zemen (May 24, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID Kegna Beverages S.C. (KBSC) is a beverage manufacturing company officially established by shareholders on April 1, 2017. KBSC green field factory is located in Oromia regional state in the West Shewa zone nearest to Ginchi town, while the project office is located at Elilly International Hotel…
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 21/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የማሽነሪዎች ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ሎት 1፡-የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ፣ ሎት 2 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች…
-
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ..ፕጌታማ 02/526በቀን 14/08/2018 ዓ.ም ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥስ ውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን ናቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና…