Your cart is currently empty!
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አፋን ኦሮሞ/ቁቤ/ የሚፅፍ፣ የሚናገር ጉዳይ የሚያስጨርስ ግለሰብ /ድርጅት/ በተለያዩ ቦታዎች በግለፅ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Sep 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 064/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አፋን ኦሮሞ/ቁቤ/ የሚፅፍ ፡የሚናገር ጉዳይ የሚያስጨርስ ግለሰብ /ድርጅት/ በተለያዩ ቦታዎች በግለፅ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ያላቸዉን የስራ ልምድ እና የስራ ፍቃድ በመያዝ እስከ መስከረም 24, 2018 ዓ.ም 4፡30 ድርስ ጀሞ3 ፣አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ማቅርብ ይችላሉ፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174 / 251 91 145 5448 / 09 29 91 84 16 / 09 29 04 04 39 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር