ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ 

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሸከርካሪው

የሐራጅ መነሻ ዋጋ(ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ዐይነት

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የተሠራበት ዘመን

ታርጋ(ሰሌዳ) ቁጥር

ብር 249,874.74 (ሁለት  መቶ አርባ ዘጠኝ ስምንት መቶ ሰባ አራት ብር 74/100 ሳንቲም)

መስከረም 27/2018.ከጠዋቱ 400 እሰከ ጠዋቱ 530 ስዓት

/ሚካኤል አባተ ያዘው

ተበዳሪው

አዲሱ ገበያ

አውቶሞቢል

LF479Q3*080500001

LLV2A2A1080034590

2010

.3-B64063

የጨረታ ደንቦች 

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከተቋሙ በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ከተቋሙ ዋና ቢሮ ቀርቦ መውሰድ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ የብር መጠን 1/4(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የባንክ የክፍያ ማዘዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ በኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  3. ሐራጁ የሚከናወነው አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጃክሮስ አካባቢ ወደጎሮ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ  ብርሃን ባንክ ያለበት ሕንፃ ጎን የሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ነዉ።
  4. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  5. ተበዳሪው (መያዣ ሰጭው) በሃራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገርግን ባይገኙም ሃራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. ንብረቱን ለመጎበኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ፕሮግራም በማስያዝ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ።
  7. የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  8. ለጨረታ የቀረበውን ተሸከርካሪ አሸንፎ የገዛ ተጫራች ከገዛው ተሽከርካሪ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያዎች፣ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከስም ዝውውር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች  ይከፍላል።
  9. ተሽከርካሪውን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን (ተሸከርካሪውን) ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር01166675793/0116732829 ይደውሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *