ፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኒሳን ካሽካይ አውቶሞቢል (ጃፓን) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ

ድርጅታችን ፌናአል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአሁኑ ሰዐት እየተገለገለበት ያለውን ጃፓን ስሪት የሆነ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ለሚያሟላ ግለሰብ ወይም ርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የተሸከርካሪው አይነት

የመጫን አቅም

የተሰራበት ዘመን

ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ኒሳን ካሽካይ አውቶሞቢል (ጃፓን

4 ሰው

 

2017 እ.ኤ.አ

 

FRLALJWJ11UGAQADC

SJNFEJ11U2010697

HRA2*481514*

 

  1. ለጨረታ የቀረበው ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ ነው።
  2. ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደስ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
  3. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ። ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋቸው ብር 1,500,000.00 (አንድ ሚሊዬን አምስት መቶ ሺህ ብር ከ00/100) 10% ማለትም 150,000.00 (መቶ ሀምሳ ሺህ ብር ከ00/100) በፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  5. በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚቀርበው ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት ሲሆን የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)15% (አሥራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ።
  6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ5 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለጫረታ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  7. የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስመ ሀብቱን ወደ እራሱ ማዛወር ይችላል።
  8. በጫረታው መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት በልደታ ቤተክርስትያን መብራት ገባ ብሎ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ የኢትዮፕያ ንግድ ባንክ ባልቻ አባ ነፍሶ ቅርንጫፍ ሚገኝበት ሳጅዳህ ቢዝነስ ሴንተር ህፃ አምስተኛ (5) ፎቅ ቢሮ ቁጥር F-5-15 እና F-5-16 በቀጠሮ ማየት ይችላሉ።
  9. ጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ከላይ በተጠቀሰው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነድና የዋጋ ማቅረቢያ ቅዕ መውሰድ ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረብ የሚችሉት የድርጅቱ ማህተም ባረፈበት ዋና የዋጋ ማቀረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት በብቻ ነው። ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ ከጨረታው ውጪ ያስደርጋል።
  11. በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በአሀዝ እና በፈደል የተጠቀሰው ዋጋ ልዩነት ከለው በፊደል የተጠቀሰው ተቀባይነት ይኖረዋል።
  12. የጨረታ መነሻ ዋጋው 15% ተ.እ.ታ ያላካተተ ወይም ያልጨመረ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምሩ በዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት በማንኛውም ባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ጋር በኤንቨሎፕ በማሸግ ከመስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 17 ቀን 2018 ዓ.ም. 4:00 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  13. ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡30 በተመሳሳይ ቦታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል። ተጫራቾች በእለቱ ሳይገኙ ቢቀሩን ድርጅቱ ጨረታውን የሚከፈተው ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ውጤት በአካል በመቅረብ መመለከት ይችላሉ።
  14. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች (የጨረታው አሸናፊ) ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ድርጅቱ ሲያፀድቀው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
  15. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትን የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለመውድ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫናምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
  16. ድርጅቱ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስ.ቁ 09-22-83-73-04/ 09-83-49-49-49 ላይ በመደወል ቀጠሮ በማስያዘ መጎብኘት ይችላሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *