Your cart is currently empty!
አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ 27/2017
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነትማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረት ዓይነት /የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|||||
ክ/ከተማ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
1 |
ጥላሁን አደመ ሰርፀ
|
ትግስት ተሻገር |
ዳባት |
ሰሜን ጎንደር
|
ዳባት
|
– |
02
|
300 ካሬ ሜትር |
3635/ተ-302/2011
|
ቆዳና ሌጦ መጋዘን |
4,168,672.31 |
ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ቢሮ |
2 |
ይገረም ስመኘው ፀጋዬ |
ሰለሞን ስመኘው ፀጋዬ |
መንቆረር |
– |
ደብረ ማርቆስ |
– |
09 |
200 ካሬ ሜትር |
K/09339 |
መኖሪያ |
3,328,941.09 |
ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ |
ማሳሰቢያ
1 |
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራትበማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ። |
8 |
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል። |
2 |
ከፍተኛ ዋጋ የስጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። |
9 |
ንብረቱንቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረክ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል። |
3 |
የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፣ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላሳሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል። |
10 |
በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
|
4 |
የሐራጁ አሸናፊ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰነ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል። |
11 |
የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል
|
5 |
ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ በየቀበሌ፣የመንጃ ፍቃድ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል:: ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት። |
12 |
ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
|
6 |
ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። |
13 |
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። |
7 |
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል። |
14 |
በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሌት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።
|
አማራ ባንክ አ.ማ.