የህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen(Sep 23, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ማረሚያ

መስከረም 10 ቀን 2018 / በወጣው /ዘመን ገፅ 30 ላይ በኮ///ከተማ ወረዳ 02 የህዳሴ 2 ደረጃ /ቤት 2018 / የጨረታ ማስታወቂያ ተራ 9 ላይ ጨረታው ከወጣበት 23/01/2018 / ጀምሮ የሚለው በስህተት ስለሆነ 10/01/2018 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68ce782b0a538a7c20000001 

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *