የሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እና ለምልምል አባሎች የስልጠና ቱታ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

 የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን 

  • ሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ
  • ሎት 01 – ለምልምል አባሎች የስልጠና ቱታ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑንን ግብር የከፈሉበት የከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የያዙ ፤ በተጨማሪም እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ። 
  2. ተጫራቹ በዘርፉ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ ምዝገባ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የማ/ኢ/ልማት የምስክር ወረቀት ሠርተፍኬት ያላቸው።
  3. ተጫራቾቹ ከዚህ በላይ ከ1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች የጨረታ ሠነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው ::
  4. ተጫራቾች ለመጫረት ተመላሽ የሚሆን 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በጥሬ ገንዘብ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሠነዱ የማይመለስ ብር 300.00 ለየሎቶቹ በመክፈል ከሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቁጥር 17 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ::
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። በ11ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡00 ታሽጎ በ9፡30 በእለቱ ይከፈታል፡፡ የተጠቀሱት ቀናት በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች በራስ ማጓጓዣ በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 0915743709 ወይም 0946426884 ደውለው መጠየቅ ይቻላል::

የሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *