የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ሲኖ ትራክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፤ በተጨማሪም ዕሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በቅጽ 31 በቁጥር 2650 ላይ በወጣዉ የሀራጅ ማስታወቅያ ተ.ቁ 1 እና 2 የተመለከቱትን ንብረቶች (የሞሲሳ ቀኖ ቱምሳ ብድር) መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብና አሸናፊ ለሆነ ተጫራች ባንኩ ብድር እስከ 50% የሚመቻች መሆኑ ታዉቆና ታርሞ እንዲነበብ ያስታውቃል


Reporter(Sep 24, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ . ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያሳገደውንና ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል።

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪ ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሸከርካሪው መለያ ቁጥሮች

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ቦታ እና ሰዓት

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ሞዴል

ኤም.ኤስ. ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

ኤም.ኤስ. ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

ሲኖ ትራክ

ቀርሳ አብይ

ኢት 03-59393

LZZ5ELNB1CN 684535

WD615.69* 12080701037

ZZ3257N3447A (2012)

1,100,000

መስከረም 30 ቀን 2018 . ጠዋት 400-600 በባሌ ሮቤ ከተማ የባንኩ ዲስትሪክት /ቤት ውስጥ ይካሄዳል::

ኤም.ኤስ. ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

ኤም.ኤስ. ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

ሲኖ ትራክ

ቀርሳ አብይ

ኢት 03-50199

LZZ5ELNB9 B702526

WD615.69* 111217023817

ZZ3257N3447A (2012)

1,300,000

መስከረም 30 ቀን 2018 . ጠዋት 800-1000 በባሌ ሮቤ ከተማ የባንኩ ዲስትሪክት /ቤት ውስጥ ይካሄዳል::

ተጫራቾች እንዲያውቋቸው

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ:: ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል! ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስ. 09-17-36-68-42 ላይ በመደወል መጎብኘትና መረጃ ማግኘት ይችላሉ:: እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹ ያሉበት አድራሻ በተመለከተ ኢት 03-50199 ሲኖ ትራክ በባሌ ዞን ደሎ መና ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ፊትለፊት ሲሆን፣ ኢት 03-59393 ሲኖትራክ በባሌ ዞን ደሎ መና ከተማ ያዩ ቀበሌ ውስጥ ይገኛሉ።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስመ ሀብቱን ወደ እራሱ ማዛወር ይችላል።

6. ባንኩ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ዕርማት፡ዕሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 . ታትሞ በቅጽ 31 በቁጥር 2650 ላይ በወጣዉ የሀራጅ ማስታወቅያ . 1 እና 2 የተመለከቱትን ንብረቶች (የሞሲሳ ቀኖ ቱምሳ ብድር) መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብና አሸናፊ ለሆነ ተጫራች ባንኩ ብድር እስከ 50% የሚመቻች መሆኑ ታዉቆና ታርሞ እንዲነበብ ይሁን።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ .

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/68d135980a538a22e8000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *