Your cart is currently empty!
ፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር የመኪና ሽያጭ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Reporter(Sep 24, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የመኪና ሽያጭ ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ማራዘሚያ
ድርጅታችን ፌናኦል ኮፊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር እሁድ መስከረም 11/2018 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል:: ይሁንና መጭዎቹ መስከረም 16 እና 17 2018 ዓ.ም የባዕል ቀናት ስለሆኑ የጨረታው ማስገቢያ ቀን እስከ አርብ መስከረም 23/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን ነገር ግን ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ሰዐት ላይ ለውጥ ያልተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን:: ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች በነዚህ ቀናት ቀጠሮ በማስራያዝ ለጫረታ የቀረበውን ተሽከርካሪ መጎብኘት ይችላሉ::
ለበለጠ መረጃ
በስ.ቁ 09-22-83-73-04/09-83-49-49-49 ይደውሉ:: ድርጅቱ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68d1540f0a538ae0b2000001