በማዕ/ኢ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 12, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕ///መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

1. ተጫራቹ 2018 . የሚያገለግል የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ቫት ሬጅስትሬሽን፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 17 ማግኘት የሚቻል ሲሆን የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችን ሙሉ ስፔሲፊኬሽን በዚሁ የጨረታ ሰነድ መመልከት አለበት።

3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በተዘጋጀላቸው የጨረታ ሰነድ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመስሪያ ቤቱ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 17 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተወዳደሩበት ዋጋ ድምር 1% ያላነሰ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ አያይዞ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የሚያስገቡት የጨረታ ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑንና አለመሆኑን በግልፅ ካልተቀመጠ የቀረበው ዋጋ ቫት ( VAT) ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

6. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው ቀን 500 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከረፋዱ 530 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስሪያ ቤታችን በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 17 የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ተከፍቶ አሸናፊው የሚለይ ይሆናል።

7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ (የሕዝብ በዓል) ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል።

8. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አጓጉዘው በማቅረብ ገጣጥመው ማስረከብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 046 115 0110 እና 046 115 1323 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል።

የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት