Your cart is currently empty!
በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜጀ ኃየሎም አርአያ የመጀ/ደ/ት ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ላቦራቶር እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች እና የተለያዩ መፅኃፍት መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Oct 11, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜጀ ኃየሎም አርአያ የመጀ/ደ/ት ቤት ለ2018 ዓ ም የበጀት ዓም የጨረታው መለያ ቁጥር 001
ሎት 1. አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 2,000
ሎት 2. አላቂ የትምህርት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 2,000
ሎት 3 የሰራተኞች የደንብ ልብሶች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን -2,500
ሎት 4. አላቂ የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 2,000
ሎት 5. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስከበሪያ በብር መጠን 3,000
ሎት 6. ቋሚ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን 3,000
ሎት 7. የላቦራቶር እቃዎች ማስከበሪያ በብር መጠን 1,000
ሎት 8 . ለህትመት ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን 2,000
ሎት 9. የተለያዩ መፅኃፍት የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን 2,000
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቃችሁ የከፈላችሁ በመንግስት ግን አስ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ፤ የካትና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የምትችሉ
- ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሜ/ጀ/ ኃየሎም አርአያ የመጀ ደ ት ቤት ፋይናንስ ግዥና ን አስደጋፊ የስራ ሂደት በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የምትጫረቱትን እቃዎች ሳምፕል የሚቀርብባቸው ለሎት1፣ ለሎት2፣ ለሎት3፣ ለሎት4፣ ለሎት5፣ ለሎት8 እና ለሎት9 ለሎቶቹ ናሙናውን ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ሳንፕል በሚቀርብባቸው ሎቶች ላይ ያላቀረቡ ለጨረታ ውድድር አይቀርብም ማቅረብ (ማስገባት) አለባቸው ጨረታው ከተከፈተ በኃላ በጨረታ የማናሳትፍ መሆኑን አንገልፃለን
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ስርዝ ድልዝ የሆነ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፋባቸውን ዕቃዎች በራሱ/ ባሸናፊው ትራንስፖርት ከነጉልበት ክፍያው ግዢ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የምታቀርቡትን ዋጋ ዝርዝር በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታለይ በግልፅ ሞልታችሁ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን በሜ/ጄ ኃየሎም አርአያ የመጀ ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሜ/ጀ ኃየሎም አርአያ የመጀ/ ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- በእስፔስፍኬሽን እና በዋጋ ማቅረቢያ ውጭ ሁለት ዋጋ መሙላት አይቻልም እንዲሁም በራስ በተሰጠው ሎት ፎርም ውጭ በእስክርቢቶ መሙላት እና ከታች አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
አድራሻ፡- ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብ ኖክ ማደያ ጎላ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ
ፖስታ ሳጥን- +25993/1000
ስልክ ቁጥር 011 515-4084
ስልክ ቁጥር 09 66 52 10 10
በል/ክ/ከ/አስ/ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የሜ/ጀ/ኃየሎም አርአያ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት