Your cart is currently empty!
የመልሳ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪዎች፣ እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 12, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የመልሳ ኖኖ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው
- አላቂ ዕቃ፣
- የደንብ ልብስ፣
- ፈርኒቸር፣
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- ስቴሽነሪዎች፣ እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን ግብር አጠናቀው ስለመከፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የመልካ ኖኖ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም አዘጋጅቶ ከማጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጥቃቅን እና አነስተኛ ማኅበራት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በመጥቀስ ካደራጃቸው መ/ቤት በቀጥታ ለመ/ቤታችን የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፤ የጥቃቅን እና አነስተኛ ማኅበራት ለጨረታ ማስከበሪያ ከቀበሌ የሚመጣ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚሸጡበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተባለው ቀን ውስጥ ለጨረታ ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተሟላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም ተጫራቾች የሚሰጡሉት ዋጋ ከትን 15 ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድርስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ፍ/ቤቱ ካዘዘ በኋላ የታዘዘው ዕቃ አሸናፊው ለናሙና ለፍ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል እና ገቢ የሚሆነው አስፈላጊውን ጥራት ማሟላቱን በባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ከእሰቶካቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ከላይ የተገለፀው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም ምርጫ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 251 11 260 1258
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ
ወረዳ ፍርድ ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx