በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ/፣ ጎማ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 13, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት፡

  • ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ/ስቴሽነሪ/
  • ሎት-2 ጎማ
  • ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት-4 ፈርኒቸር
  • ሎት-5 ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዚህ፡

  • የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈሉ፣
  • በመስኩ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የጨረታ ዋስትና ከሎ1 እስከ በሎት-5 10000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ።

ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ /ቤት 500/አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት 600 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር-14 በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡– 0924 727 270

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት