በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሙያ ብ/ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ 2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ሚ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

ኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

RISO MASTER SF 5030 F11 TYPE 30E S-8188E (A4)

በቁጥር

1

 

 

2

RISO MASTER SF 5350 E (A3)

በቁጥር

1

 

 

3

RISO INK SF 5030 FII TYPE E (A4)

በቁጥር

1

 

 

4

RISO Ink SF5350 E TYPE (A3)

በቁጥር

1

 

 

5

ፕሪንተር ቀለም 26A

በቁጥር

1

 

 

6

ፕሪንተር ቀለም 151A

በቁጥር

1

 

 

7

ጎልድ 5 ስታር ወረቀት በካርቶን

በቁጥር

1

 

 

8

አቃፊ ባለብረት

በካንት

1

 

 

9

ፍላሽ 64GB

በቁጥር

1

 

 

10

ኡሁ

በፓኬት

1

 

 

11

ፓስታ መካከለኛ A4

በፓኬት

1

 

 

12

ፖስታ ትንሹ A5

በፓኬት

1

 

 

13

ፖስታ ትልቁ A3

በፓኬት

1

 

 

14

መጠረዣ ፕላስቲክ

በደስታ

1

 

 

15

እስቴፕለር መምቻ መካከለኛ

በፓኬት

1

 

 

16

ቢክ እስክሪብቶ ኦርጅናል ሰማያዊ

በፓኬት

1

 

 

17

ቢክ እስክሪብቶ ኦርጅናል ጥቁር

በፓኬት

1

 

 

18

ሌክስ እሰክብሪቶ

በፓኬት

1

 

 

19

እስቴፕለር መምቻ ትልቁ

በፓኬት

1

 

 

20

ወረቀት መብሻ ትልቁ

በቁጥር

1

 

 

21

የቃለጉባኤ መዝገብ

በቁጥር

1

 

 

22

ፕሮቶኮል መዝገብ

በቁጥር

1

 

 

23

ዲቫይደር

በቁጥር

1

 

 

24

ምንጣፍ 1 ደረጃ በሜትር

በኬንት

1

 

 

25

የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ

በቁጥር

1

 

 

26

የመስክ ቦርሳ

በፓኬት

1

 

 

27

ከለር ወረቀት

በሜትር

1

 

 

28

ላፕ ቶፕ ኮር i7

በቁጥር

1

 

 

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የዋጋ ዝርዝር የያዘ ቫትን ያካተተ ዋጋ ፕሮፎርማ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ትችላላችሁ:: ጨረታ 16 የስራ ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

በመ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ስልክ ቁጥር 046 554 2209 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ/ሎንሳሞ ህንፃ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሙያ ብ/ማረጋገጫ ኤጀንሲ