በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጫረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ /ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምውተሮች የመሳሰሉትን) ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. በገንዘብ / የዕቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው።
  4. ተጫራቾች ስለጫረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጫረታ ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የዕቃዎቹን እስፔሲፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 (መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአብቹና ኘኣ ወረዳ /ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 08 መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 08 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺህ) በባንክ የተመሰከረ CPO ማቅረብ የሚችል።
  7. ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው የሥራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን 600 ሰዓት ተዘግቶ 740 ታወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን 740 በወረዳ /ቤት ይከፈታል።
  8. አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን አብቹና ኘኣ ወረዳ /ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት።
  9. የተጠየቁትን ዕቃዎች ሠርከው ወይም ያልዘው መጻፍ ክልክል ነው።
  10. የዕቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳሰቢያ ብለው በመፃፍ ይፈርሙበት።
  11. መስሪያ ቤቱ የታሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጂናል መሆን አለባቸው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 66 51 57/ 011 621 0053/24

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ /ቤት