የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ቁጥር፡-001/2018

የጨረታ ማስታወቂያ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት 2018 . አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም

  • የደንብ ልብሶች
  • አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
  • አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
  • ልዩ ልዩ መሣርያዎች
  • ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡

1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 230-1100 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

7. ለጨረታ ማስከበርያ ሎት 1) 28000 ሎት 2) 30000 ሎት 3) 37044 ሎት 4) 37044 ሎት 5) 13109 ሎት 6) 5000 ሎት 7) 40000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርቦታል፡፡

10. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረተውን ማስከበሪያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡

11. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11 ቀን ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ ቀን ከቀኑ 500 ሰዓት በትምህርት ቤቱ የግ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡

12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 434 3278 / 011 471 5349

14. ጥቃቅንና አነስተኛ በአገር ውስጥ ምርት ላይ የተሳተፉ ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው እና CPO አስይዘው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ

የደራርቱ ቱሉ ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት