በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የቋሚ እቃ፣ ጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የቋሚ እቃ ጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግፋን 02/2018 .

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና /ቤት የቋሚ እቃ ጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
  2.  ተጫራቾች ሰነዱን ጨረታው ግልጽ ጨረታ ከወጣበት 5/02/2018 . ጀምሮ እስከ 25/02/2018 . ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት ለእያንዳንዱ ማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ደሴ በሚገኘው በጥገና /ቤቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ//የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው 2% በባንክ የተረጋገጠው ቼክ /ሲፒኦ/ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃዎችንና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆንዎ የሚያረጋግጥ ማስረጃ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፖስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በጥገና /ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታው ላይና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታው 26/02/2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት 900 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ያቀረቡት ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
  7. አሸናፊ ተጫራች ከታወቀ በኋላ ለመልካም የስራ አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% የተረጋገጠ ቼክ / ሲፒኦ/ ለመ/ቤቱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት ቼከ/ሲፒኦ/ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
  9. ጥገና /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ያወጡት ወጭ /ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
  11.  ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ወይም የባዕል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

ስልክ ቁጥር 033 111 6229
ፖ.ሳ.ቁ 60
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት