ብርሃን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 15, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

 የሐራጅ ማስታወቂያ  

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
    
ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

7.  ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

8.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤

1

ሳዳም መሃመድ

በዕዉቀቱ በለጠ

ቴፒ ከተማ ሠላም ቀበሌ

157 .

መኖሪያ ቤት

7213/582/2003

850,000.00

ህዳር 15 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

2

ሳዳም መሃመድ

አዱኛ ቢሻነዉ

ቴፒ ከተማ 03 ቀበሌ

300 .

መኖሪያ ቤት

5023/544/2001

1,600,000.00

ህዳር 15 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

3

ምትኬ ተክሌ

ምትኬ ተክሌ

ሚዛን አማን ከተማ ሻሸቃ ቀበሌ

450 .

መኖሪያ ቤት

2024/08

3,800,000.00

ህዳር 16 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

4

ኤርሚያስ አደመ

ኤርሚያስ አደመ

ደብረ ታቦር ከተማ ልጅቱ ማሪያም ቀበሌ

2,350 .

ለኢንዱስትሪ(የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ)

00115/2010

7,900,000.00

ህዳር 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

5

ኤርሚያስ አደመ

ኤርሚያስ አደመ

ደብረ ታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

8.2/591/764/06

2,600,000.00

ህዳር 17 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

6

ህንፃ ገበረማሪያም

ኣፅብሃ ገብረመድህን

መቐለ ከተማ ሓውልቲ ቀበሌ

16.20 .

ንግድ

896/37523

2,000,000.00

ህዳር 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ  400-530

7

ህንፃ ገበረማሪያም

ኣፅብሃ ገብረመድህን

መቐለ ከተማ ሓውልቲ ቀበሌ

175 .

መኖሪያ ቤት

2022/46218

5,300,000.00

ህዳር 18 ቀን 2018 . ከቀኑ  800-930

8

/ማሪያም አሸብር

/ማሪያም አሸብር

መቐለ ከተማ ሓውልቲ ቀበሌ

175 .

መኖሪያ ቤት

1518/03/14292

5,000,000.00

ህዳር 19 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *