Your cart is currently empty!
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- 001/2018 ዓ.ም.
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
የሎት ቁጥር |
የሎት ዝርዝር |
የሲፒኦ መጠን |
|
ሎት 1 |
6211 |
33,000.00 |
|
ሎት 2 |
6212 |
10,000.00 |
|
ሎት 3 |
6213 |
1,000.00 |
|
ሎት 4 |
6215 |
13,200.00 |
|
ሎት 5 |
6218 |
20,000.00 |
|
ሎት 6 |
6219 |
6,500.00 |
|
ሎት 7 |
6313 |
20,000.00 |
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ አለበት።
- የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንክ በተመሰረከረለት ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት።
- የጨረታ ጊዜ ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ብቻ ነው።
- ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከት/ቤቱ የፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 60 የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላቹ።
- በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች ለሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ከደራጃው አካል ደብዳቤ በማፃፍ እና ለሚያመርቱት እንደማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛት እና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቦትን የእቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታአለባቸው። በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች እቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ መስሪያ ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-10፡30 ሰዓት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቀን በ4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የከፈታል። ነገር ግን ከኛው ቀን በዓል ወይም እረፍት የሚሆን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ እንደተገለፀ የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች ባሸነፉበት የዕቃ ባዛት ላይ መስሪያ ቤቱ 20% ወደ ላይ 20% አድርጎ መግዛት ይችላል። እንዲሁም መስሪያቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-4-34-19-13
አድራሻችን፡- በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን
ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ አጠገብ
ሰላም ፍሬ ቅድመ መጀመሪያ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx