የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ”እስከ“ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር 20ኛ፣ የጨረታ ዓይነት/መደበኛ ጨረታ፣

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት /ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ እስከበተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት /ቤት ቢሮ ቁጥር 001 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻሉ መሆኑን እናስታወቃለን፡፡

1. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

2. ጨረታው የሚዘጋው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥ 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይሆናል

3. ቦታውን መጎብኝት ለሚፈለጉ ተጫራቾ በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገልጸው መርሃ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል፣

4. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ 11ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ላይ 500 ሰዓት ላይ በመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ሁለገብ አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፣

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።

6. በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈለጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአካል ቢሮ ቁጥር 001 በመገኘት ማግኘት ይችላሉ።

7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

8. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-685-0104 መጠየቅ ይችላሉ።

የመ/ሜዳ ከተማ መሠረት ልማት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *