-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል እንዲሁም ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. ላወጣው ሃራጅ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል
Reporter (Sep 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ የማሺነሪው አገልግሎት እና መገኛ አድራሻ ማሽነሪው ኣይነት ኢንቮይስ ቍጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጃ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት 1 አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መስረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ) የንብረቱ አይነት የሚሰጠው አገልግሎት የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት 1 አለታ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/02 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንበረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ የይዞታው ስፋት…
-
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታየጨረታ ቁጥር ሕብር 26-27-015 ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛዉም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይም ድርጅት) ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀዉን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት…
-
የሣውላ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በቁጥር 15 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Sep 05, 2026) የ2019 ዓ/ም 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሣውላ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃቸውን ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በቁጥር 15 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በጽ/ቤቱ የውሰጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ከቀን 04/01/2019 ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ…
-
Bio and Emerging technology Institute: Procurement of Landscape and External Work
Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5dec255c-d27f-4bef-ab46-9696e3839fe0/open Invitation to Bid “Procurement of Landscape and External Work” Procurement Reference No: BTI-NCB-W-0001-2019-BID-OpenProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code: 72000000 Title: Building and Facility Construction and Maintenance Services Lot Information Object of Procurement: Procurement of Landscape and…
-
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አስተዳደር የበጤ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የሚገኙ 5 ቦታዎች ጠቅላላ ስፋቱ 2500 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የሁለተኛ ዙር መሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አስተዳደር የበጤ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በበጤ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 5 ቦታዎች ጠቅላላ ስፋቱ 2500 ካሬ ሜትር የሆነ…