በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

3 ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቁበሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር TIN No/-0050782677 ቫት ቁጥር /AT No/ 11313921044 ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ስሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች /ቤት በኦሮሚያ ከልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

1. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 60,000 /ስልሳ ሺህ/ብር በሲፒኦ/CPO/ ማስያዝ የሚችል እና የቦታው መሸጫ መነሻ ዋጋ 3,002,475 ጨረታውን ካሸነፈ ሙሉ ያሸነፈበትን ክፍያ ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ይኖርበታል።

2. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋውን መክፈል ይኖርበታል።

3. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ የሊዝ ክፍያ እና የስም ዝውውር መክፈል ይኖርበታል።

4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን 800 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከሆለታ ከተማ ገቢዎች /ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታውን ቦታ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን ሲቀረው 500 ሰዓት ቦታውን በአካል በመቅረብ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፡

  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃበስልክ ቁጥር 011 237 0093 መጠየቅ ትችላላችሁ።

በኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ የሆለታ ከተማ አስተዳደር //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *