በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መሃሌ ሜዳ ከተማ የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መሃሌ ሜዳ ከተማ የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. የተሽከርካሪው አይነት 190 X36 ሞዴል ፊያት /FIAT/ 79.4 ኩንታል የሚጭን ባለ 6 ጎማ የሚገኝበት ቦታ መሃል ሜዳ ከተማ ከማህበሩ /ቤት ሲሆን ማናቸውም ተጫራች ከቦታው በመገኘት መመልከት ይችላል።
  2. የጨረታው መነሻ ዋጋ 1.6 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ሆኖ እያንዳንዱ ተጫራች በሰጠው ዋጋ 2% የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 ከፍለው መሃል ሜዳ ከማህበሩ /ቤት፣ አዲስ አበባ፡ /ብርሃን በስልክ ቁጥር 0944666668 በማነጋገር መውሰድ ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች ሂሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መሃልሜዳ በማህበሩ /ቤት ወይም /ብርሃን ማስተባበሪያ /ቤት የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማለትም ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 08/2/2018 . ጀምሮ በተከታታይ በሚቆጠር 10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ 1135 ሰዓት ላይ ጨረታ ሳጥኑ ይዘጋል።
  5. በሰነድ አቀራረቡ ላይ ስርዝ ድልዝ አይፈቀድም።
  6. ተጫራቾች አንዱ በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
  7. የጨረታ ሰነዱ 17/2/2018 . ከረፋዱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. አሸናፊው ተለይቶ በደብዳቤና በፋክስ በደረሰው አምስት ተከታታይ ቀናት በኋላ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያውን 10% ከፍሎ ውለታውን መፈፀም ይኖርበታል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውለታውን ካልፈፀመ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
  9. የንብረቱ የስም ማዛወሪያና የዘመኑ ቦሎ ቀሪ ክፍያዎችን ገዥው ይሸፍናል።
  10. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መረጃ ከፈለጉ፡በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 011-685-01-07/09-22-46-54-80/0944666668 መጠየቅ ይችላሉ።

ጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *