Your cart is currently empty!
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Oct 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ አዱኛው ሙጨ ብርሃኔ |
አቶ ብርሃኑ ድኔ ምናለ |
መራዊ |
ጎጃም፣መርዓዊ ከተማ፣ቀበሌ 03፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
1484-07 |
609,333.00 |
ኅዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
2 |
አቶ ሽመልስ አባተ ወንድሙ |
አቶ ሽመልስ አባተ ወንድሙ |
ብቸና |
ጎጃም፣ብቸና ከተማ፣ቀበሌ 03፣የቦታ ስፋት 260 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ብቸ0.166/07 |
1,203,488.00 |
ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ዳንኤል ገደፋው አበበ |
አቶ አብርሃም ገደፋው አበበ |
ፍኖተ ሰላም |
ጎጃም፣ፍኖተ ሰላም ከተማ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
473/3/10 |
1,628,093..00 |
ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
4 |
አቶ ብሩ ቢሰማ ከበደ |
አቶ ደሳለኝ ከበደ ዱሬሳ |
ቻግኒ |
ጎጃም፣ ቻግኒ ከተማ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
01-245/2013 |
3,774,032.00 |
ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 |
|
5 |
አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃት |
አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃት |
ሽንዲ |
ጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 225 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ሽ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/679/01 |
1,026,682.00 |
ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃት |
አቶ አለሰው ከፋለ ስብሃት |
ሽንዲ |
ጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 210 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ሽማ/6587/መ/ር/1 |
1,028,143.00 |
ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
|
6 |
አቶ አባት ሁነኝ አላምረው |
አቶ አባት ሁነኝ አላምረው |
ሽንዲ |
ጎጃም፣ቡሬ ከተማ፣ቀበሌ 04፣የቦታስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
12301/11 |
2,610,695.00 |
ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
7 |
አቶ እሱባለው መለሰ ደስታ |
አቶ እሱባለው መለሰ ደስታ |
ሽንዲ |
ጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 180 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ሽማ/345/መ/ር-1 |
638,282.00 |
ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
8 |
ወ/ሮ ካሳየ መላሹ ዘለቀ |
ወ/ሮ ካሳየ መላሹ ዘለቀ |
ደባርቅ |
ጎንደር፣ደባርቅ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 80.9 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለድርጅት የሆነ ቤት |
44/960/2003 |
2,389,135.00 |
ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
9 |
አቶ ሀውልቱ አብዩ እጅጉ |
አቶ ሀውልቱ አብዩ እጅጉ እና ወ/ሮ አስቴር ተፈራ አድማሱ |
ደባርቅ |
ጎንደር ከተማ፣ቀበሌ 18፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
21236/15 |
4,457,515.00 |
ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡–
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከባንኩ የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል።
3. ከተራ ቁጥር 1- 7 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል::በተራ ቁጥር 8 እና 9 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንካችን ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ነው።
4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው::ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል::ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል::በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
7. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።
8. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ሰሜን ምዕራብ ዲስትሪክት ፣058 320 9313፣መራዊ ቅርንጫፍ 058-330-11-27፣ብቸና ቅርንጫፍ 058 665 17 61፣ፍኖተ ሰላም ቅርንጫፍ 058 775 18 65 ቻግኒ ቅርንጫፍ 058 225 17 63 ሽንዲ ቅርንጫፍ 058 449 07 64፣ፋሲል ቅርንጫፍ 0581 11 68 70 ፣ደባርቅ ቅርንጫፍ 058 320 72 60 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።