Your cart is currently empty!
ቡና ባንክ አ.ማ. አክሲዮን እና G+2 መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2018
ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ |
|
||||||||||
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ኬማር ኢንዱስትሪያል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪ |
ቦሌ 18 |
G+2 መጋዘን
|
በኦሮሚያ ክልል፣ ዱከም ከተማ፣ኤልሰወዲ ኬብል አከባቢ የሚገኝ |
BI/G0/002/16
|
5000 ካ/ሜ
|
63,572,549.27
|
ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
አክሲዮኖች |
|||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የአክሲዮን ሰርተፊኬት ቁጥር |
የአክሲዮኑ ባለቤት (Certificate Issuer) |
ጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የመጣው
|
|
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
አቶ ቻላቸው የኔሰው ዘለቀ |
አቶ ቻላቸው የኔሰው ዘለቀ |
የካ አባዶ
|
11827
|
ሕብረት ባንክ አ.ማ
|
8,290,600.00
|
ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
ቻልቤክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
||||||||
የሐራጅ ደንቦች፤
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል።
- በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የብድር መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል።
- በጨረታው ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09፣ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።