አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ .. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ አራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

አበ

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው

ስፋት

(ካ/)

የባለቤትነት

ማረጋገጫ

ክር ወረቀት

የንብረቱ አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናውንበት ቦታ፣ ቀን እናሰዓት

 

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

.ቁ

1

አቶ ምሩፅ

ገዛኢ አድሃና

አቶ  ሙሉጌታ ደባልቀው

የካ

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

9

_ _

506 /

023671/1

G+4ቴራስ  የሆነ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ

71,696,617.93

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህዳር 23 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-600 ድረስ ይሆናል ፡፡

2

አቶ ሰለሞን

ሀይሉ ገ/ዮሐንስ

አቶ ሰለሞን

ሀይሉ ገ/ዮሐንስ

የካ

መቐለ

 

አይደር

 

_ _

_ _

140 ካ/ሜ

 

24736/02-5185

 

የመኖሪያ ቤት

 

5,029,444.80

 

ጨረታው የሚከናወነው በመቐለ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ስሜን ግዕዝ ሪጅን ጽቤት ህዳር 23 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-600 ድረስ ይሆናል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበ

ቅርንጫፍ

የመኪናው ዓይነት

የተሰራበት

ዓ.ም.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናውንበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት

 

የመኪናው አይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

1

ሰለሞን ሀይሉ ሀጎስ

አቶ ሰለሞን ሀይሉ ገ/ ዮሐንስ

አፍሪካ ህብረት

 

የመስክ ተሸከርካሪ

 

አ.አ-02-B43141

2TR-1624578

 

JTEBX9FJ OG5086377

..2015

7,000,000.00

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህዳር 5 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-600) ድረስ ይሆናል።

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ ር። ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ..
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በተመለከተ በተቁ 1 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው 22 አካባቢ በሚገኘው ሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል። በተ. 2 ላይ የተጠቀሰው ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ንብረቶች በሚገኝበት ከተማ ባለው የባንኩ ሪጂናል ጽ/ቤት ይሆናል::
  3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው በጠዋቱ ክፍለጊዜ 4፡00 – 5፡30 ድረስ ይሆናል። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሽናፊ ይባላል።
  5. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሽናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፣ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሰራች ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ግቢ ይሆናል። በጨረታው የተሽነፉ ተጫራቾች ያስያት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ ተጨማሪ ሴት ክስ ጨምሮ ይከፍላል
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ውነህኙት ይቻላል::
  8. በሐራጅ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተመራቾች፤ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተባዮች ብቻ ናቸው:: ተበዳሪዎች እና ንብረት አስዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተወቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  9. ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  10. በሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈሉ የሚገዛቸው ያልተከፈለ ውዝፍ የሊዝ እዳ ወጭዎች፣ ግብር እና የሊዝ ክፍያ እንዲሁም በብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው ገዥውን የሚሸፍን ይሆናል።
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ተጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ዋና /ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0116627120 ደውለው መጠኑ ይችላሉ።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *