ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የፎቶን ፖወር፣ የጄሊዬን እና ሲኖ ከባድ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ አዲስ መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

 ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የከባድ መኪኖች መለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ

ድርጅታችን ኤን.ኤፍ. ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የፎቶን ፖወር፣ የጄሊዬን እና ሲኖ ከባድ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ አዲስ መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በሪፓርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን።

በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች

  • ንግድ ምዝገባ፣
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ማስረጃ፣
  • በውክልና ከሆነ ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 900 ሰዓት ይከፈታል።

አሸናፊው ተጫራች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ገንዘብን ሙሉ በመሉ በመክፈል ንብረቱን መውሰድ ይኖርበታል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0983 93 29 95/0930 07 71 80

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኤን.ኤፍ. ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *