በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የሲቪልና ወታደራዊ፣ ፈርኒቸሮች የቢሮ መገልገያ፣ ኤሌክትሮኒክስ/የቢሮ መገልገያ፣ የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በ2018 በጀት ዓመት በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

  1. ተለያዩ ዓይነት የጽ/መሣሪያዎች
  2. የደንብ ልብስ የሲቪልና ወታደራዊ
  3. ፈርኒቸሮች የቢሮ መገልገያ
  4. ኤሌክትሮኒክስ /የቢሮ መገልገያ
  5. የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች
  6. የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

 እንዲያስችል የሚወዳደሩ ድርጅቶች

  1. በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ያላቸው
  3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት ያላቸው
  4. የዕቃ አቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው እና ዕቃውን ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ የሚያቀርብ

ድርጅቱ ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 100 /አንድ መቶ ብር በመግዛት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን 3000/ሶስት ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO)ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚጠበቅባቸውና የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋጽ ቤቱ ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ የመወዳደሪያ ሰነድ ኦርጅናል ከላይ የተገለጸውን ማስረጃዎች ጭምር በፖስታ በማሸግ ቢሮ ቁ 14 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል። ጨረታውም በ16ኛው የሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 2፡30 ላይ የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሲቢያ፡- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በዕለቱ አለመገኘት የጨረታዉን ሂደት አያስተጓጉለውም።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ ፋ/ል/ጽ/ቤት