Your cart is currently empty!
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ፣ መድኃኒት ለመጫን፣ ኦክስጅን ሲሊንደር እና የተለያዩ እቃዎችን ለማስጫን፣ የተለያዩ ፎርማቶችን ለማሳተም፣ ኮምፒዩተርን እና የተለያዩ እቃዎችን ለማስጠገን እና የቤት ኮርኒስን ለማስጠገንን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለመቅረብ፣ መድኃኒት ለመጫን፣ ኦክስጅን ሲሊንደር እና የተለያዩ እቃዎችን ለማስጫን፣ የተለያዩ ፎርማቶችን ለማሳተም፣ ኮምፒዩተርን እና የተለያዩ እቃዎችን ለማስጠገን እና የቤት ኮርኒስን ለማስጠገንን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ።
ሀ. የተወዳዳሪዎች መመሪያ
ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና 2017/2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የተመዘገበ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ እና የምስክር ወረቀት ማስረጃ ከመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ በዚህ ፍቃድ ያለውና ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሰና VAT ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተወዳዳሪዎች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በ10/2/2018 እስከ 05/03/2018 ዓ.ም ድረስ በሥራ ቀን ማቅረብ የሚችሉ፣ ጨረታው በ5/3/2018 ዓ.ም ከጠዋት በ04:30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል (ይዘጋል)።
- ጨረታው የሚከፈተው በ5/3/2018 ከረፋዱ 05፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሂሳብ በተጠቀሰው specification የገበያውን ሁኔታ ያማከለ መሆን አለበት።
- ተወዳዳሪዎች ተወዳድረው ያሸነፏቸውን አይነት ዝርዝሮች በታዘዙት መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሰነድ 10/02/2018 እስከ 5/3/2018 ድረስ ከኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ፋይናንስና ግዥ ቁ. ተገኝቶ በ500 ብር የማይመለስ መግዛት ይቻላል።
- ሰነዱ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን ይኖርበታል።
- ከንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የከብ ማህተም ዋጋ ማቅረቢያው እነ በታሸገ ፖስታ ላይ ሊደረግ ይገባል።
- አንድ ድርጅት ባቀረበው ዋጋ ላይ ተነተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በግማሽ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 ብር ወይም ካሽ ማስያዝ አለበት።
- ይህ ጨረታ ተወዳዳሪ በሰዓቱ ባይገኝም በሰዓቱ ይከፈታል።
- የጨረታው የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጅናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል።
ስልክ ቁጥር 0111310361/0910793896/0919414126
በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል
cttx Catering and Cafeteria Services cttx, cttx Food and Beverage cttx, cttx Food Items and Drinks cttx, cttx Freight Transport cttx, cttx Health Care, cttx House and Building cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Office Machines and Computers cttx, cttx Others cttx, cttx Pharmaceutical Products cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Rent cttx, cttx Transportation Service cttx, cttx Vehicle cttx, cttx Warehousing, Medical Industry cttx, Transit and Transport Service cttx