Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጄነተር ባትሪ ሞርሲታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation for Bid
Lot 42 Procurement of የጄነተር ባትሪ ሞርሲታ
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0137-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 42 Procurement of የጄነተር ባትሪ ሞርሲታ
- Description: Lot 42 Procurement of የጄነተር ባትሪ ሞርሲታ
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Oct 22, 2025, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Oct 22, 2025, 9:38:28 AM
- Terms and Conditions:
- ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
- ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
- በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።