ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የፅዳትና ጥበቃ ሠራተኞችን የሚያቀርብ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ስለመጠየቅ

ቅድስት ማርያም  ዩኒቨርስቲ የፅዳትና ጥበቃ ሠራተኞችን የሚያቀርብ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::  በዚህም መሠረት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፅዳትና ጥበቃ አቅራቢ ኤጀንሲዎች (ድርጅቶች) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 . ከቀኑ 8:00 ድረስ በዩኒቨርስቲው ሁሉም ሳይቶች የሚያስፈልገውን የሠው ሀይል የአንድ ሠው ወርሃዊ ደመወዝና መሠል መግለጫዎችን በማዘጋጀት ከታደሠ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ጋር በታሸገ ፓስታ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 እንድታስገቡ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

+251 11 550 31 93 ይደውሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *