ቡና ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/05/2018

ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የመያዣ አይነት/ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

የጨረታ ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

ቀን

ሰዓት

1

አቶ አሰፋ ዘሪሁን አደመ

ተበዳሪ

ቦሌ 18

ኢት-03-80669

2016 ምርት ሲኖ ትራክ

LZZ5ELN

B7FD117238

 

WD615.69*

151007026067*

 

3,900,000.00

 

ጥቅምት26 ቀን 2018 .

 

4፡00-5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ኢት– 03-94080

የ2017 ምርት ሲኖ ትራክ

LZZ5BLS

F2HA256679

 

WD615.47*1

70607031337*

 

7,000,000.00

 

ጥቅምት 26 ቀን 2018 .

 

5:00-6:00

 

ለአምስተኛ ጊዜ

 

2

ወ/ሮ ጠየቅ የቆየ ተረፈ

ተበዳሪ

ወሎ ሰፈር

ኢት -03-A15972

2021ምርት ቻይና ሲኖ ትራክ

 

LZZ5BBF

F8ME903321

 

YC4E160.33

E3717M00240

 

2,750,000.00

 

ጥቅምት 26 ቀን 2018 .

8:00-9:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (...) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን  ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ  ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት .. በዕለቱ ይመለስላቸዋል::
  3.  በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም::
  5. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል::
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል::
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው::
  8. ጨረታው በቡና ባንክ ኢማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9 ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል::
  9. የብድር መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል
  10.  ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለተጨማሪ መረጃሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት . 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *