ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባስእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመስከቱትን ንብረትቶች በዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 216/92 ባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች ስጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገስፀስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ስስበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሉ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታ ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመስስላቸዋል።

3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈልጉ ማናቸውም ስመንግስት የሚከፈሉ ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመስከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኝ ግን ሐራጁ በሴስበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ስሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሲያመቻች ይችላል።

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ መጉብኝት ይቻላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተቁ

የተበዳሪዉ

ስም

 

የመያዣ ሰጭዉ ስም

 

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልገሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣

1

አለማየሁ /ሚካኤል

 

አለማየሁ /ሚካኤል

 

ሸገር ከተማ (በቀድሞ ቡራዩ ከተማ) መልካ ገፍርሳ ቀበሌ

105 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

Bur/9406/2002

 

4,200,000.00

 

ህዳር 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00-5:30

 

2

መቅደስ ገደፋዉ

 

ስለሺ ጥላሁን

 

ደብረ ማርቆስ ከተማ 08 ቀበሌ

 

200.54 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

AM006080204007

 

1,900,000.00

 

ህዳር 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

3

ሙሉጌታ አለጌ

ማስተዋል ወርቁ

ፍኖተ ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ

 

195.5 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

9/101/2012

 

2,200,000.00

 

ህዳር 15 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

4

ጌትነት ዘውዱ

ጌትነት ዘውዱ

ጎንደር ከተማ 18 ቀበሌ

 

150 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

13322/2011

 

3,170,000.00

 

ህዳር 16 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

 

5

እንዲህነው አያና

ኢትዮጰያ ታዬ

ጎንደር ከተማ 18 ቀበሌ

 

200 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

12244/2010

 

4,300,000.00

 

ህዳር 16 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 800-9:30

 

6

ሰለመን ታምራት

ካሳው ሞላ

ጎንደር ከተማ 19 ቀበሌ

 

401.65 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

3122/2001

 

3,430,000.00

 

ህዳር 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

 

7

አቤል ዳኘው

ፍስሀ አሰፋ

አክሱም ከተማ 02 ቀበሌ

2500 ካ.ሜ.

መአር ማቀናበሪያ

3126/ድ/2008

6,500,000.00

 

ህዳር 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

 

8

ምሳሌ ገቢባ

 

 

ምሳሌ ገቢባ

ይራጋ አለም ከተማ አራዳ ክ/ከተማ 05 ቀበሌ

330 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

922/አ/ክ/ከ

800,000.00

 

ህዳር 19 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

 

9

አረጋሽ ደሳለኝ

አረጋሽ ደሳለኝ

ሀደሮ ከተማ 01 ቀበሌ

200ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

AG/40/1747/08

750,000.00

 

ህዳር 22 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-5:30

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *