የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋዎጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶች፣ የእንሰሳት የህክምና ቁሳቁስ እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፋ የሚፈልጉ፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በኦርጂናልና በኮፒ ከመጫረታቸው ከሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. የሚገዛውን እቃና ዓይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ለአንድ ሎት በመክፈል ኩታበር ወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይቻላል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም ለሚያቀርበው ጠቅላላ እቃ ዋጋ በእያንዳንዱ ሎት ዋጋ 40,000/አርባ ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. /ቤቱ ጨረታውን የሚያወዳድረው በሎት ድምር ነው።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩታበር ወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 415 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ነው።
  9. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ጨረታው 430 ላይ ይከፈታል።
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 033 448 8011/033 448 228 በመደወል ማገኘት ይችላሉ።

በደቡብ ወሎ ዞን የኩታባር ወረዳ ገንዘብ /ቤት